ሰራ ለመጀመር የሚያስፈልግዎ

እኛ የምናቀርብሎ

ከቢሄራዊ ሎተሪ ጀምሮ እስከ ንግድ ፈቃድ አጠቃላይ ስራ ለመጀመር ይሚያስፈልግዎትን ህጋዊ ወርቀቶች፡፡

  • ከቢሄራዊ ሎተሪ ጀምሮ እስከ ንግድ ፈቃድ አጠቃላይ ስራ ለመጀመር ይሚያስፈልግዎትን ህጋዊ ወርቀቶች፡፡
  • በቀን ክ450ሺ ብላይ ጨዋታዎችን እና ከ500 ብላይ የጨዋታ አይነቶች የያዘውን የቤቲንግ ሲስተማችንን፡፡
  • የተሟላ የስራሂደት እና የአጠቃቅም ሰልጠና፡፡
  • 24/7 እገዛ እና ክትትል፡፡

እርሶ ማሟላት የሚገባዎ

ከታች የተዘረዘሩት ከእኛ ጋር የቤቲንግ ቢዝነስ ለመጀመር ማሟላት የሚያስፈልግዎ ነገሮች ናቸው፡፡

  • ለቤቲንግ የሚሆን ከ10 ካሬ ያላነሰ ሱቅ እና የኪራይ ውል ወይም ካርታ ኮፒ።
  • የኢንተርኔት አገልግሎት።
  • ኮምፒውተሮች እና የደረሰኝ ፕሪንተር፡፡
  • የቀበሌ መታወቂያ፡፡

የኛን የውረረድ ሲስተም ልዩ የሚያረጉት ነገሮች።

ከቃናቤት ጋር አብረውን ሲሰሩ የሚያገኙት ጥቅም

አንድ የቤቲንግ ድርጅት ለመክፈት በትንሹ ከ5 ሚልየን ብር በላይ ያስፈልጋል ነገር ግን የቃናቤት አጋር ሆነው ከኛ ጋር ሲሰሩ ለዚህ ሁሉ አይጨነቁም እኛ የመወራረጃ ሲስተሙን ጨምሮ የቢሄራዊ ሎተሪ ፍቃድ ፣ ንግድፍቃድ የኛን እናቀርብሎታለን እርሶ የሱቅ እቃ ፣ የሱቅ ኪራይ ፣ እና የሰራተኛ ደሞዝ ብቻ ይከፍላሉ። አሰራሩ ወደቢሮአችን በመምጣት ግልፅ ማብራሪያ ከተሰጦት ቡሀላ ለኛም ለእርሶም ህጋዊ የሚያረግ ውል እንዋዋላለን። ከዛም በቀጥታ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጎትን ስልጠና ፣ የሲስተም ፈቃድ እና ሌሎች እገልግሎቶችን ጨምሮ ያሉበት ድረስ መጥተን እንሰጦታለን በትርፍ መጋራት ህግ መሰረት 35% ከትርፎ ላይ ለኛ ይከፍላሉ፡፡

ለአጠቃቀም ምቹ

ንፁህ በጣም ቀላል እና ለተጫዋችም ለአስተዳዳሪም የሚመች የመወራረጃ ሲስተም አለን።

ንጹህ ኮድ

በየጊዜው እያንዳንዱን ሲስተም የሚቆጣጠር የቴክኖሎጂ ሰራተኞች አሉን ስለዚም ምንም የመቆራረጥ ችግር አያሰጋዎትም፡፡

ድረገጽ

ምንም የድረገጽ አልያም የሰርቨር ወጪ የለቦትም ይህ በሙሉ በኛ የሸፈናል

እገዛ

24/7 የማያቋርጥ እገዛ ልዚሁ ጉዳይ ሲሉ በተመድቡ ሰራተኞች ያገኛሉ

ዝርዝር መረጃ

ሰለ እያንዳኑ ውርርዶች ገቢ እና ወጪ በድረገጻችን ወስጥ ግልጽ እና ነጻ ዝርዝር መረጃ ያገኛሉ

ሰልክ

ሁሉንመ ነገር በሰልኮ መቆጣጠር ይችላሉ እነዲሁም መወራረጃ ድረገጻችን በስልክ ለመጠቅም ብጣም ምቹ ነው፡፡

የስራ ሂደት

በመጀምሪያ

የእርሶን ጥያቄዎች ለመመለስ የተዘጋጁት የሽያጭ ሰራተኞቻችን ስለሂደቱ ግልጽ ማብራሪያ ይሰጦታል

በመቀጠልም

በመቀጠልም ቢሮአችን በመምጣት ህጋዊ ውል እነፈራረማለን.

ከዛም በመቀጠል

ለስራ የሚያስፈልጎትን የንገድ ፈቃድ ፡ የቢሄራዊ ሎተሪ ፈቃድ ፡ የውረረድ ሶፍትዌር እና የሰራተኛ ሰልጠና ጨምሮ በሙሉ አሟልተን ውል በፈረምን በሶስት ቅን ወስጥ እንሰጦታለን.

በመጨረሻም

እነኳን ደስ አሎት ክዚ ቡሃላ ሰራወን መጀመር ብቻ ነው ሚቀሮት.

ይወስኑ

የቃናቤት አጋር በመሆን አሁኑኑ የራስዎን,
የቤቲንግ ሱቅ ይክፈቱ፡፡

ጥያቄ አሎት?

ያግኙን

Call us

0961000102
0912006666

ይጎብኙን

አዲስ አበባ, ቦሌ ሚካኤል, ቦሌ ሚካኤል ህንጻ 4ተኛ ፎቅ

Social Media